አቶ ኡሞድ ሳሙኤል ኡከች

አቶ ኡሞድ ሳሙኤል ኡከች
የጋምቤላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ
follow me
- ትምህርትደረጃቸው የማስተርስ ዲግሪ በልማት ፖሊስ
- ከዚህ በፊት የሰሩባቸው መ/ቤቶች
- በመምህርነት ሙያ
- በክልሉ ቴከ/ሙ/ት/ሥ/ኤጀንሲ በባለሙያነት፤
- በክልሉ ፀረ ሙስና ኮሚሽን በባለሙያነት
- በክልሉ የሥ/ዕ/ፈ/ም/ዋስ/ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊነትና በአሁኑ ጊዜ ደግሞ የጋምቤላ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን እያገለገሉ ነው፡፡