ወ/ሮ አኬሎ ኡዋር ኡቻላ
		ወ/ሮ አኬሎ ኡዋር ኡቻላ
የጋምቤላ ከተማ መስተዳደርሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ጽ/ቤት
					follow me
					
				
			ትምህርትደረጃቸው የመጀመሪያ ዲግሪ
ከዚህ በፊት የሰሩባቸው መ/ቤቶች
- በከልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ በባለሙያነት፣በጋም/ከ/መስ/ጤና ጽ/ቤት የሴቶች ዩኒት፣በገንዘብና ኡኮኖሚ ልማት ጽ/በት በሴቶች ዩኒት፣የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣የጋም/ከ/መስ/ፐ/ሠር/የሰ/ሀብ/ል/ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን አሁን ደግሞ የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡