ወ/ሮ ሊድያ ተስፋዬ እሬሶ

ትምህርት ደረጃቸው የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት
ከዚህ በፊት የሰሩባቸው መ/ቤቶች
- በክልሉ መስተዳድር ም/ቤት የሴቶች ዪኒት፣ኤች አይ ቪ ጽ/ቤት ኃላፊ፣የአኝዋ ዞን የጤና ጽ/ቤት ሴቶች ዩኒት፣የክልሉ ንግድ ኢንዱስተሪ መምሪያ ኃላፊ፣የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ፣ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን አሁን ደግሞ የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡