አቶ ኡሪያሚ ኡማን ኡፓቲ
		ዲግሪ በጎልማሶች ትምህርት ልማት
- ከ1999 ዓ/ም-2004 ዓ/ም በአቦል ወረዳ በመምህርነት
 - ከ2004 ዓ/ም -2009 ዓ/ም በመቱ ሬዲዮ ጣቢያ በጋዜጠኝነት ሙያ
 - ከ2010 ዓ./ም -2011 ዓ/ም ድረስ በመምህርነት ሙያ
 - በ2012 ዓ/ም በጋምቤላ ወረዳ ማዘጋጃ ቤት ባለሙያ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን
 - ከ2013 ዓ/ም ጀምሮ ደግሞ እስካሁን ድረስ የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡