አቶ ኡሞድ ኡሜድ ኡፑሎ

የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር
- በቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል፣በክልሉ ዓቃቤ ህግ በባለሙያነት፣በክልሉ ስፖርት ኮሚሽን በባለሙያነት፣በአቦቦ ወረዳ በስፖርት ጽ/ቤት በባለሙያነት፣በጋምቤላ ወረዳ በስፖርት ጽ/ቤት በባለሙያነት፣በክልሉ ስፖርት ኮሚሽን በስፖርት ባለሙያነት፣በጋምቤላ ከተማ መስተዳድር የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ደግሞ የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ገን/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡