አቶ ኡጁሉ ጊሎ ኡጁሉ

አቶ ኡጁሉ ጊሎ ኡጁሉ

 የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ም/ከንቲባ እና የፐብ/ሰ/ሰ/ሀብ/ልማ/ጽ/ቤት ኃላፊ

  • 0910032017
  • ojulugilo77@yahoo.com
  • official Since Aug 05 2020
  • Official Portrait Download

follow me

ማስተርስ ዲግሪ በኮችንግ ኤንድ ትራፒ ሳይንስ

በዩኒቨርሲቲ እና በኮሌጅ በመምህርነት ሙያ፣የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራ ምግብ ዋስትና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ፣የኦፔኖ ፖሊ ቴክኒክ ምክትል አካዳሚክ ዲን በመሆን ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ  ደግሞ የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የፐብ/ሰር/ሰ/ሀብ/ልማ/ጽ/ቤት   ኃላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡