አቶ ኡጁሉ ኡፒየው

የመጀመሪያ ማስተርስ ዲግሪ በዲቨሎፕመንት ማናጅመንት
- ለ6 ተከታታይ ዓመታት በመምህርነት ሙያ፣
- የአቦቦ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ፣
- የአቦቦ ወረዳ መስተዳድር ጽ/ቤት ኃላፊ፣
- በአቦቦ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ፣
- የአቦቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ፣
- የአኙዋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት መምሪያ ኃላፊ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ደግሞ የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡