ማብራሪያ

  • የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ ስራ በ03 ቀበሌ
  • የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ ስራ በ05 ቀበሌ
  • አነስተኛ ድልድይ ግንባታ በ01 ቀበሌና 04 ቀበሌ
  • የጎርፍ መከላከያ ግንብ በ04 ቀበሌ
  • ግሪንነሪ/አረንጓዴ ልማት በ03 ቀበሌ እና በ04 ቀበሌ
  • የትራንስፎርመር ግዢ ለ01 ቀበሌ
  • የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ መኪና ግዢ
  • የዳምትራክ ግዢ
  • የአነስተኛ ሱቅ ግንባታ

Deliverables

  • የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ ስራ በ03 ቀበሌ
  • የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ ስራ በ05 ቀበሌ
  • አነስተኛ ድልድይ ግንባታ በ01 ቀበሌና 04 ቀበሌ
  • የጎርፍ መከላከያ ግንብ በ04 ቀበሌ

Details

  • Implementation Area:
  • Beneficiaries:
  • Office: የጋምቤላ ከተማ መስተዳድር ም/ቤት
  • Duration: Apr 08 2025 - Apr 08 2025
  • Budget: 79,000,000